የመስከረም ወር የመጀመርያ ኪነጥበብ ወሬዎች…
አዳዲስ የሚወጡ ሙዚቃዎች ሙዚቃዊ ጥቆማ እናደርሳችኃለን በዚህ ሳምንት እንድትሰሙት የምንጠቁማችሁ አልበም፡፡
-ዳግማዊ ታምራት ደስታ” በቃ በቃ” የተሰኘ ነጠላ ዜማ አርብ ምሽት ያደርሰናል፡፡ ግጥም ፍሬዘር አበበ ወርቅ እና ፋኑ ጊዳቦ ዜማ ፋኑ ጊዳቦ ቅንብር ፋኑ ጊዳቦ ይገኙበታል፡፡
– ለምለም ኃ/ሚካኤል”ትዝታ” ማያዬ ከተሰኘ የበኩር አልበምዋ ግንቦት 9/2016 ዓ.ም ማውጣቷ አይዘነጋም፡፡ ከአልበምዋ ውስጥ ሶስተኛ ቪድዮ ስራ በቅርቡ ታደርሰናለች፡፡ ትዝታ የተሰኘውን በግጥም ወንደሰን ይሁብ በዜማ አንተነህ ወራሽ ቅንብር አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ ሰርተውታል፡፡
– ራፐር ሲያምረኝ ተሾመ እና ፌቨን ተሾመ በአዲስ ሙዚቃ እየመጡ ይገኛሉ “በሬዱ” በኦሮምኛ ቋንቋ ሲሆን በአማርኛ ፍቺው “ታምሪያለሽ” ማለት ነው ፡፡የሙዚቃ መነሻ ሐሳብ ከ ክብሩ አርቲስት ዶክተር አሊ መሀመድ ቢራ(አሊ ቢራ) “ሂንዴማ” ከተሰኘው ሙዚቃ የተወሰደ ነው፡፡ ግጥም ቤክ ሴቨን ዜማ ሁን አንተን ሙሉ (ሁኔ) ቅንብር ሁን አንተ ሙሉ (ሁኔ) ሰርቶታል፡፡
– ድምፃዊት ማህሌት ወንድሙ -”እሺ አትለኝም ወይ?” አዲስ ነጠላ ሙዚቃ በሰዋሰው በኩል ልትለቅ ነው፡፡ የሙዚቃው መጠርያ ”እሺ አትለኝም ወይ?”ይሰኛል፡፡ግጥም ወንድወሰን ይሁብ ዜማ ምህረታብ ደስታ ቅንብር ፋኑ ጊዳቦ ተሳትፈዋል፡፡ በቅርብ ቀን ሙዚቃው ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
-ወንድሙ አበበ(ወንዴ ኮንታ) “ኮንታ ሂንጊጫ” የተሰኘ የእውቁጣጣሽ ስራ ይዞልን መቷል ግጥም እና ዜማ ወንድሙ ኮንታ (ወንዴ ኮንታ) ቅንብር ጊልዶ ካሳ ማስተር እና ሚክስ ፍሬዘር አበበ አጃቢ ክራር ትርሲት ሀብቴ በቅርቡ ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
-ጋጆ ጥላሁን”elaa” በኦሮምኛ ቋንቋ የተሰራ ሲሆን ወደ አማርኛ ሲተረጎም “እዩ” ማለት ሲሆን በግጥም ጋጆ ጥላሁን ሲፈን ፈትራ እና ጉማ ገመቹ ዜማ ጋጆ ገመቹ ቅንብር ጋቾ ጥላሁን ሚክስ እናማስተሪንግ እዮብ ካሳሁን ይገኙበታል፡፡
-በ2024 “የአፍሪካ ኢንፖክት አዋርድ“(ተፅህኖ የፈጠሩ) ድምፃዊ አስቴር አወቀ የጋዜጠኝነት ተምሳሌት የሆነችው መአዛ ብሩ ፣ በማራቶን እና የአምስት ሺህ ሜትር የዓለማችን ክብረ ወሰን የጨበጠችሁ ትዕግስት አሰፋ እና ሌሎች ኢትዮጲያዊያን የክብር ሽልማት በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ሊሸለሙ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ይህን አይነት የእውቅና ሽልማት ከዚህ በፊት አራቴ(4) ተካሂዷል፡፡ በእለቱም ዝግጅቱ ባለስልጣናት፣ሴናተሮች፣ ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው በዝግጅቱ ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡https://i.imghippo.com/files/BwraJ1726709561.jpg
-ሙሉቀን ዳዊት “ ዓውደ ዓመት” በቅርብ አዲስ አውደ አመት ሙዚቃ ለቋል ግጥም እና ዜማ ሙሉቀን ዳዊት ቅንብር ማስተሪንግ ሚክስ ፍሬዘር ታዬ ሰርተውታል፡፡
– ድምፃዊ ናቲ ኬር-”ሳሜ” ነጠላ ሙዚቃ ይዞ እየመጣ ይገኛል ”ሳሜ” የተሰኘ ርዕስ ያለው ሲሆን በግጥም በዜማው ድምፃዊ ናቲ ኬር ሲሆን ቅንብር ፣ ሚክስ ፣ ማስተሪንግ ስማገኘሁ ሳሙኤል (ዲታ ስቱዲዮ ሰርቶታል)፡፡በቅርቡ ሙዚቃው ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
– ድምፃዊ ቶቦላ አበባው(ጓደኛ) –ዉብ ዓለሜ” በቅርቡ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ይዞ እየመጣ ይገኛል፡፡ የሙዚቃው ርዕስ “ዉብ አለሜ” ይሰኛል ይህንን ሙዚቃ በግጥም እና በዜማ እንዲሁም በቅንብር የተሳተፉት ድምፃዊ ሙላለም ታከለ (ራህዋ) ቅንብሩን እና በጊድ ጊታር ሙዚቃ መሳርያ የተጫወተው በረከት ተስፋ ዚጊ በሚክስ እና በማስተሪትግ ሰለሞን ሀይለማርያም በቅርብ በሆፕ ኢንተርቴመንት እና በተለያዩ የሙዚቃ መተግበርያዎች ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
-ሰለሞን ጋሽ አቤ- “ተመቸኸኒ” በህዝብ ዘንድ “ሰው ጠላሽ” በተሰኘ ነጠላ ሙዚቃ ይታወቃል አሁን በአዲስ ነጠላ ሙዚቃ መቷል በግጥም እና ዜማ ሙቁር ወልዱ በቅንብር መሀመድ ራጁ ናቸው:: በቅርቡ በቢኤም ኢንተርቴመንት በኩል ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
-እምብዛ አሊጋዝ -“ተዝነበረ” አዲስ ነጠላ ሙዚቃ በቅርቡ ያወጣል ግጥም ዜማ እምብዛ አሊጋዝ ቅንብር ሚክስ ማስተር አሰፋ አበበ ሰርቶታል፡፡
* በዚህ አመት ከሚወጡ አልበምሞች መካከል፡፡
-የድምፃዊ ፀጋዬ ስሜ ሰባተኛ አልበም መስከረም17/2017 ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል:: የአልበሙ መጠርያ ”ቡርሻት” ይሰኛል ”ቡርሻት” ከሀገር እስከ ፍቅር፤ ከባህል እስከ ከቋንቋ፤ ከስክነት እስከ አንድነት፤ የተለያዩ ጭብጠ ሃሳቦችን ዳሶ የተሰናዳ አልበም ነው። ”ቡርሻት”- ተወዳጅ የጉራጊኛ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም ናፍቆት ማለት ነው፡፡
-የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ የሆነው ተወዳጁ አንድዋለም ጎሳ የበኩር አልበሙን መስከረም 12/2017 ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል:: ድምፃዊ አንድዋለም ጎሳ ደረጃውን የጠበቀ አልበም እንደሰራ ተጠቁሞ ”expermental” ሙከራዊ የሙዚቃ ቅንብር እና live Linstrument” ያልተቀዳ ቅጂ በቀጥታ የተሰራበት እንደሆነ ተገልጿል፡፡ቅንብር ብርቅነህ ፣ ሚካኤል ሀይሉ (ሚኪ ጀኖ) ፣ ኤንዲ ቤተ ዜማ፣ እዮብ ባልቻ(አቡዝ) ሰርተውታል፡፡ግጥም ዜማ ያሉት ላሊሳ ኢንድሪስ ፣ አቦማ ማርጋ ፣ ኢብራሂም መሀመድ ፣ ሞቲ አባ ዳሌ ፣ ፋጤ አኒያ ፣ ናሆም መኩርያ ፣ ኤፊሪም ብርቅነህ እና ዘርዓ ብሩክ እና ኢሳያስ ተሳትዋል ተብሏል፡፡
* በዚህ ሳምንት የተወሩ ሙዚቃዊ ጉዳይ እና የሙዚቃ ሰዎችንም ያካተተ እናድርሳችሁ፡፡
– ሮፍና ኑሪ በ165 ሚልየን ብር ሊገዛው ያሰበውን መኖርያ ቤት አለመሳካቱን የተገለፀበት ሳምንት ነበር፡፡ሮፍናን በአንድ ባለሃብት ላይ ክስመመስረቱ እና የክሱ ምክንያት ስድስት ሚልየን ብር ተቀብሎኝ ባለመመለሳቸው እንደ ሆነ ተገልጿል፡፡ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም ሲሆን በመኖርያ ቤት ሽያጭ ምክንያት ነው ሲል አትተዋል፡፡ እናም የውሉ ጉዳይ እንዳለ ሆኖ ተከሳሽ ከሌላ ሰው ጋር ቤቱን በ170 ሚልየን እንደሸጠው ተገልጿል፡፡
– ፈታ በአባይ -ድምቅ ባለ ዝግጅት በብሄራዉ ትያትር ለሙዚቀኞች እውቅና ሰቷል አንጋፋ የጥበበብ ከያኒያን በተገኙበት ደማቁን ፕሮግራም ተከናውኗል፡፡ ዝርዝር ጉዳይ በሚቀጥለው መስከረም 17/2016 በአባይ ቲቪ ይተላለፋል ተብሏል፡፡
-ቲቶ ጃክሰን ከአምስቱ የጃክሰን መስራች መካከል በልብ ህመም ድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየበ ሳምንት ነበር፡፡ ቲቶ ከ በ70 አመቱ ሕይወቱ ሲያልፍ በ1960 ዎች እና 1970ዎቹ አካባቢ “ጃክሰን 5” ቡድን አቋቋሞ ነበር፡፡ በተጨማሪም ከድምፃዊነት ባሻገር ዳንሰኛ እና የጊታር ተጫዋች ነበር፡፡
* በዚህ ሳምንት የምትሰሙት አልበም ጥቆማ፡፡
የድምፃዊት አመልማል አባተ “እርሳኝ”የተሰኘ አልበምዋን ነው ይህ አልበምዋ 1989 አመተ ምህረት የወጣ ሲሆን ኤ አይቲ ሪከርድስ በኩል የታተመ ሲሆን ዜድ ሙዚቃ ኤክትሮኒክስ መደብር አከፋፍሎታል በውስጡ አስር ሙዚቃዎች ሲኖሩ አውደ አመት፣ እርሳኝ እና ሌሎችም ተካተዋል፡፡ በግጥም ዜማ ሱራፌል አበበ ፣ሞገስ ተካ ፣ ተመስገን ተካ፣ይልማ ገብረዓብ ፣ ደረጄ ተፈራ ፣ ጋሽ ሙሐሙድ አህመድ ሰርተውታል፡፡ በቅንብሩ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ፣ ሄኖክ ተመስገን እና ፋሲል ወሂብ ግርማ ወልደ ሚኪኤል ሳክስፎን ሰርተዋል፡፡
በነገራችን ላይ “አውደ አመት” የተሰኘው ሙዚቃ የዛሬ አያ ስምንት(28)አመት የሆነ ነው ዘመን በተቀየረ ቁጥር እንደ አዲስ ይሰማል ሞገስ ተካ ፣ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ፣ ግርማ ወልደ ሚካኤል ይንን የሙዚቃ አልበም ሰርተዋል እናመሰግናለን
አዘጋጅ እና አቅራቢ ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ ሐሳብ አስተያየት በሩ ክፍት ነው፡፡
አዳዲስ የሚወጡ ሙዚቃዎች ሙዚቃዊ ጥቆማ እናደርሳችኃለን በዚህ ሳምንት እንድትሰሙት የምንጠቁማችሁ አልበም፡፡
-ዳግማዊ ታምራት ደስታ” በቃ በቃ” የተሰኘ ነጠላ ዜማ አርብ ምሽት ያደርሰናል፡፡ ግጥም ፍሬዘር አበበ ወርቅ እና ፋኑ ጊዳቦ ዜማ ፋኑ ጊዳቦ ቅንብር ፋኑ ጊዳቦ ይገኙበታል፡፡
– ለምለም ኃ/ሚካኤል”ትዝታ” ማያዬ ከተሰኘ የበኩር አልበምዋ ግንቦት 9/2016 ዓ.ም ማውጣቷ አይዘነጋም፡፡ ከአልበምዋ ውስጥ ሶስተኛ ቪድዮ ስራ በቅርቡ ታደርሰናለች፡፡ ትዝታ የተሰኘውን በግጥም ወንደሰን ይሁብ በዜማ አንተነህ ወራሽ ቅንብር አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ ሰርተውታል፡፡
– ራፐር ሲያምረኝ ተሾመ እና ፌቨን ተሾመ በአዲስ ሙዚቃ እየመጡ ይገኛሉ “በሬዱ” በኦሮምኛ ቋንቋ ሲሆን በአማርኛ ፍቺው “ታምሪያለሽ” ማለት ነው ፡፡የሙዚቃ መነሻ ሐሳብ ከ ክብሩ አርቲስት ዶክተር አሊ መሀመድ ቢራ(አሊ ቢራ) “ሂንዴማ” ከተሰኘው ሙዚቃ የተወሰደ ነው፡፡ ግጥም ቤክ ሴቨን ዜማ ሁን አንተን ሙሉ (ሁኔ) ቅንብር ሁን አንተ ሙሉ (ሁኔ) ሰርቶታል፡፡
– ድምፃዊት ማህሌት ወንድሙ -”እሺ አትለኝም ወይ?” አዲስ ነጠላ ሙዚቃ በሰዋሰው በኩል ልትለቅ ነው፡፡ የሙዚቃው መጠርያ ”እሺ አትለኝም ወይ?”ይሰኛል፡፡ግጥም ወንድወሰን ይሁብ ዜማ ምህረታብ ደስታ ቅንብር ፋኑ ጊዳቦ ተሳትፈዋል፡፡ በቅርብ ቀን ሙዚቃው ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
-ወንድሙ አበበ(ወንዴ ኮንታ) “ኮንታ ሂንጊጫ” የተሰኘ የእውቁጣጣሽ ስራ ይዞልን መቷል ግጥም እና ዜማ ወንድሙ ኮንታ (ወንዴ ኮንታ) ቅንብር ጊልዶ ካሳ ማስተር እና ሚክስ ፍሬዘር አበበ አጃቢ ክራር ትርሲት ሀብቴ በቅርቡ ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
-ጋጆ ጥላሁን”elaa” በኦሮምኛ ቋንቋ የተሰራ ሲሆን ወደ አማርኛ ሲተረጎም “እዩ” ማለት ሲሆን በግጥም ጋጆ ጥላሁን ሲፈን ፈትራ እና ጉማ ገመቹ ዜማ ጋጆ ገመቹ ቅንብር ጋቾ ጥላሁን ሚክስ እናማስተሪንግ እዮብ ካሳሁን ይገኙበታል፡፡
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ
-ሙሉቀን ዳዊት “ ዓውደ ዓመት” በቅርብ አዲስ አውደ አመት ሙዚቃ ለቋል ግጥም እና ዜማ ሙሉቀን ዳዊት ቅንብር ማስተሪንግ ሚክስ ፍሬዘር ታዬ ሰርተውታል፡፡
– ድምፃዊ ናቲ ኬር-”ሳሜ” ነጠላ ሙዚቃ ይዞ እየመጣ ይገኛል ”ሳሜ” የተሰኘ ርዕስ ያለው ሲሆን በግጥም በዜማው ድምፃዊ ናቲ ኬር ሲሆን ቅንብር ፣ ሚክስ ፣ ማስተሪንግ ስማገኘሁ ሳሙኤል (ዲታ ስቱዲዮ ሰርቶታል)፡፡በቅርቡ ሙዚቃው ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
– ድምፃዊ ቶቦላ አበባው(ጓደኛ) –ዉብ ዓለሜ” በቅርቡ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ይዞ እየመጣ ይገኛል፡፡ የሙዚቃው ርዕስ “ዉብ አለሜ” ይሰኛል ይህንን ሙዚቃ በግጥም እና በዜማ እንዲሁም በቅንብር የተሳተፉት ድምፃዊ ሙላለም ታከለ (ራህዋ) ቅንብሩን እና በጊድ ጊታር ሙዚቃ መሳርያ የተጫወተው በረከት ተስፋ ዚጊ በሚክስ እና በማስተሪትግ ሰለሞን ሀይለማርያም በቅርብ በሆፕ ኢንተርቴመንት እና በተለያዩ የሙዚቃ መተግበርያዎች ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
-ሰለሞን ጋሽ አቤ- “ተመቸኸኒ” በህዝብ ዘንድ “ሰው ጠላሽ” በተሰኘ ነጠላ ሙዚቃ ይታወቃል አሁን በአዲስ ነጠላ ሙዚቃ መቷል በግጥም እና ዜማ ሙቁር ወልዱ በቅንብር መሀመድ ራጁ ናቸው:: በቅርቡ በቢኤም ኢንተርቴመንት በኩል ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
-እምብዛ አሊጋዝ -“ተዝነበረ” አዲስ ነጠላ ሙዚቃ በቅርቡ ያወጣል ግጥም ዜማ እምብዛ አሊጋዝ ቅንብር ሚክስ ማስተር አሰፋ አበበ ሰርቶታል፡፡
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን