12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት 12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት ስነስርዓት በዛሬው እለት ክብርት ኘሬዝዳንት ሣህለወርቅ…

Reading Time: < 1 minute
*
12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት

12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት ስነስርዓት በዛሬው እለት ክብርት ኘሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በኢንተር ሌግዤሪ ሆቴል በድምቀት ተከናውኗል።

1. በመምህርነት ዘርፍ
👉 መምህር ማሞ መንገሻ

2. በበጎ አድራጎት ዘርፍ
👉 ማቴዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ

3.በቅርስ ባህል እና ቱሪዝም ዘርፍ
👉 ዞማ ቤተ መዘክር

4. በኪነ ጥበብ (የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ተቋማት) ዘርፍ
👉 አቢሲኒያ ሥነጥበብ ትምህርት ቤት

5. በማኅበራዊ ጥናት ዘርፍ
👉 አቶ ደረጄ ገብሬ

6.መንግሥታዊ ኃላፊነትን በብቃት መወጣት ዘርፍ
👉 ኮ/ል ስምረት መድኀኔ

7.በንግድ ፤ ኢንዱስትሪ እና ሥራ ፈጠራ ዘርፍ
👉ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ዝ

8.በሚዲያና ጋዜጠኝነት ዘርፍ
👉 ጋዜጠኛ ብርሃኑ ገ/ማርያም

9.በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ
👉 ፕ/ር የማነብርሃን ገ/እግዚአብሔር

10.በውጭ አገራት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዘርፍ 👉 ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ

12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት የ2016 ዓ.ም የበጎ ሰው ልዩ ሽልማት ለ ሁለት ሰዎች እውቅና ሰጥቷል።

በዚህም
🛑 የ100 አመት የእድሜ ባለ ፀጋ የሆኑት ደጃዝማች ወልደሰማያት ገብረ ወልድ እንዲሁም ፤

🛑 አቶ ስዩም ወልደማርያም ሲሆኑ የአቶ ስዩምን ሽልማት ልጃቸው አቶ ሰላም ስዩም ተቀብለዋል።

በዛሬው በነበረው12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐ-ግብርም በ11 ዘርፎች 32 ተቋማት እና ግለሰቦች ተሸልመዋል፡፡
154950cookie-check12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት 12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት ስነስርዓት በዛሬው እለት ክብርት ኘሬዝዳንት ሣህለወርቅ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE