የሚዲያ ሽልማት ፕሮግራም በዛሬው እለት በኢንተር ሌግዤሪ ሆቴል ተካሂዷል ።በሚዲያ አዋርድ ውድድሩ 83 እጩዎ…

Reading Time: < 1 minute
*
የሚዲያ ሽልማት ፕሮግራም በዛሬው እለት በኢንተር ሌግዤሪ ሆቴል ተካሂዷል ።

በሚዲያ አዋርድ ውድድሩ 83 እጩዎችን ያካተተ ሲሆን በዳኞችና በህዝብ ድምፅ 14(አስራ አራቱም) አሸናፊ ሆነው ዋንጫ ሽልማት አግኝተዋል።

-በምርጥ የአምድ ፀሃፊ – አክሲያ ኢታሎ

-በምርጥ ዜና ዘጋቢ- ግርማ ፍሰሃ

– በምርጥ ዶክመንተሪ አዘጋጅ – አክሊሉ ሲራጅ

-በምርጥ የሬድዮ ሴት ዜና አንባቢ – ለምለም ዮሐንስ

-በምርጥ የሬድዮ ወንድ ዜና አንባቢ – ሶዶ ለማ

-በምርጥ የቴሌቪዥን ሴት የዜና አንባቢ – የሸዋ ማስረሻ

-በምርጥ የቴሌቪዥን ወንድ የዜና አንባቢ – ሰለሞን ኃይለእየሱስ

-በምርጥ የቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም ወንድ አቅራቢ – ሀብተማርያም መንግስቴ

-በምርጥ የቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም ሴት አቅራቢ- አስካለ ተስፋዬ

-በምርጥ የምርመራ ዘገባ – ክብረት ካህሳይ

– በምርጥ ዲጄ – ዲጄ ኪንግስተን

-ልዩ ተሸላሚ – የፎቶግራፍ ጋዜጠኛ ዳኜ አበራ

-ምርጥ የትምህርት ፕሮግራም – የእርቅ ማዕድ

-ምርጥ የሬድዮ ፕሮግራም – ታዲያስ አዲስ

– ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ – መንሱር አብዱልቀኒ

በህዝብ ድምፅ ብቻ የተመረጠ የዓመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ- አንዋር ጀማል

በተጨማሪም የሚዲያ አዋርድ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩን የህይወት ዘመን ተሸላሚ አድርጎ ሸልሟል።
151590cookie-checkየሚዲያ ሽልማት ፕሮግራም በዛሬው እለት በኢንተር ሌግዤሪ ሆቴል ተካሂዷል ።በሚዲያ አዋርድ ውድድሩ 83 እጩዎ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE