አዳዲስ የሚወጡ ሙዚቃዎች ሙዚቃዊ ጉዳይ በዚህ ሳምንት እንድታዳምጡት የምንጠቁማችሁ አልበም እንደ ተጠበቀ ሆኖ፡፡
– ፊልሞን በቀለ-”ማሾ ዳና” የተሰኘ ነጠላ ሙዚቃ ያደርሰናል በግጥሙ ጎይቶም ሀ/ማርያም፣ፀጋይ ሀረጎት(ፎንኬ) ፣ፊልሞን በቀለ ዜማ ጎይቶም ሀ/ማርያም እና በድምፃዊ ፊልሞን በቀለ ቅንብር ፀጋብ ገብረአምላክ (ራስ ሪትም) ሚኪሲንግ እና ማስተሪንግ ተስፋይ አብርሀ(yt Studio) በቅርቡ በናሆም ሪከርድስ በኩል ይለቀቃል ተብሏል፡፡
-ሚኪያስ ቻርተር -“ናተይ” የተሰኘ ነጠላ ሙዚቃ ይዞ እየመጣ ይገኛል፡፡ ግጥም ወንደሰን ይሁብ ዜማ ቹቹ ፀጋው ተክሉ ቅንብር ብሩክ ተቀባ ማስተሪንግ ሰለሞን ሀ/ማርያም በቅርብ ይደርሳችኃል፡፡
– ብሪክ ኑመር ”ሐቢቢ ካም-ቱ ዱባይ”(habibi come to dubai) ከ ሰሞኑ በምንነው ሸዋ ኢንተርቴመንት በኩል ተለቋል በአፍሮ ቢት ስልት የተሰራ ሲሆን፡፡ ግጥም እና ዜማ ብሪክ ኑመር ሲሆን ቅንብር እና ሚክስ ማሪዮ ማስተሪንጉን ኪሩቤል ተስፋዬ ሰርቶታል ገብታችሁ በምነው ሸዋ ኢንተርቴመንት መመልከት ትችላላችሁ፡፡
– ተወዳጁ የግጥም ዜማ ደራሲ ዲጄ የሆነው ሮፍናን ኑሪ ከምነው ሸዋ ጋር በመሆን አሜሪካ የተለያዩ ቦታ ሄዶ የሙዚቃ ስራዎችን እያቀረበ ይገኛል፡፡ ከዚህ ቀደም በአትላንታ ፣ በዲሊቨር አሁን ደሞ በአማሪካ ዋንሽንግተን ዲሲ የሙዚቃ ስራዎቹን ቅዳሜ በAUG 31 የአውሮፖዊያን አቆጣጠር ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
-ፋና ላምሮት ለሶስት ወር ሙሉ 16 ባለተስዕጦ ድምፃዊያንን ሲያፋልም የቆየው አሁን የፍፃሜ ውድድር ምዕራፍ አስራ ሰባት አስራ ሶስተኛ ሳምንት ላይ አራቱን ምርጥ ድምፃዊያንን… ጴጥሮስ ማስረሻ ፣ ናሆም ነጋሽ ፣ አብርሀም ማርልኝ እና ሱራፌል ደረጄ ያፋልማል ፡፡በተጨማሪም ወደ አምስተኛው የአሸናፊዎች አሸናፉ ማለፋቸውንም አረጋግጠዋል፡፡
– ኢትዮጲያን አይደል “የዓመቱን ኮከብ ውድድር” ሊያወዳድር እና ሊሸልም ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡ከዚህ ቀደም በሶስት ምዕራፍ የተውኔቱን እና የድምፃዊያን ውድድር አወዳድሮ እንደነበር አይዘነጋም፡፡ በውድድር ያሸነፉትን ድምፃዊንም ፣ ተውኔቱም በድጋሚ ”ለዓመቱ ኮከብ” አወዳድሮ ብቁ ያደርጋል፡፡ ውድድሩም እሁድ ነሐሴ 12/12/216 ከ ቀኑ አምስት ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ በኢቲቪ መዝናኛ ይተላለፋል መከታተል ትችላላችሁ፡፡
-ተወዳጁ የሬጌ የሙዚቃ አቀንቃኝ እዮብ መኮንን በሕይወት ካጣናነው አስራ አንደኛ አመት እሁድ 12/12/2016 በዚህ ሳምንት ይደፍናል፡፡ ተወዳጁ እዮብ መኮንን ሁለት አልበሞችን የሰጠን ሲሆን ”እንደ ቃል” እና ”እሮጣለሁ” አልበም ናቸው በውስጡ እልፍ ጉዳዮችን አንስቷል ገስጿል ፣ ቀናን መንገድ ጠቁሟል፡፡ ስለ ሰጠከን ሁሉ እናመሰግናለን ሁሌም ስምህ በልባችን ታትሞ ይኖራል፡፡
* በዚህ ሳምንት ከተሰሙ ጉዳዮች መካከል፡፡
ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በራስዋ ስም የተከተውን ትክክለኛ ያልሆነ ዩትዮብ ቻናል እንዲያጠፉ አልያም ጉዳዩን በህግ ለመጠየቅ እንደ ምትገደድ ገልፃለች፡፡እንዲህ ስትል ገልፃለች” አረ በማርያም የኔ ዘፈኖች አይደሉ 100,000 views(እይታ)😮? ከእናነይ በሗላ ምንም አይነት ዘፈን አለቀኩም በኔ ስም በጣም ብዙ አይነት ዘፈን የሚለቀቅበት ዩትዩብ ቻናል ነው ፡ይሄንንን እና ሌሎች በኔ ስም የትለቋቸው ቪድዮዎች #እንድታጠፉልኝ ስል በትህትናጠይቃለሁ:: ካልሆነ ግን ለሌሎች የሀሰት ዩትዩበሮችም ትምህርት መሆንም ስላለበት ጉዳዩን በህግ የምይዘው ይሆናል” ብላለች፡፡
– በዚህ ሳምንት ከተሰሙ በሙዚቃዊ ዘርፍ ጉዳይ ተንቀሳቃሽ ቅርሳችን የዜማ የግጥም ደራሲ የጊታር እና ክራር ሙዚቃ መሳርያ ተጫዋች እንዲሁም ፕሮዲውሰር ታላቁ ይልማ ገብረ አብ ልደት ነበር ዘመን አይሽሬ የሙዚቃ ግጥም በአንጋፋዎች ድምፃዊያን የሰጠበት በርካታ ሐሳቦችን ያሻገረን ሁሌም በህዝብ ዘንድ ታትሞ የቀረ ድንቅ ስራዎች ሰቶናል እየሰጠንም ይገኛል ስለ ይልማ ገብረ ዓብ መፅሐፍም እየተፃፍለት እንደሚገኝም ሰምንተናል ከምን ደርሶ ይሁን? ለሰጠከን ሁሉ እናመሰግንሀለን፡፡
* በዚህ ሳምንት የመረጥንላችሁ አልበም ፡፡
ወጣት ድምፃዊ የሆነችው ብዙ የሚጠበቅባት ድምፃዊ ፀዲን እንጠቁምማችሁ 2:11 አልበም 11 የሙዚቃ ክር ሲኖረው ልቡ ፣ ትጋ ፣ትወደኛለህ ፣መላዬ ፣ ህይወት ተው ይሰኛል በግጥም እና በዜማ ሙሉ በሙሉ በፀዲ የተሰራ ሲሆን ፕሮዲሰር ፣ ሚክስ እና ማስተሪንግ በኪሩቤል መንበሩ(አፄ ቢትስ ) ተሰርቷል የሙዚቃ ስራዎቿን ማዳመጥ ትችላላችሁ፡፡
አዘጋጅ እና አቅራቢ ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
yenevibe.com ይጎብኙን