በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች #FastMerejaበዚህ ሳምንትም የ…

Reading Time: < 1 minute
*
በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች
#FastMereja
በዚህ ሳምንትም የሙአለም ታከለ “የት ነሽ” አዲስ ሙዚቃ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ሲገባ የአብዲ ኪያር እና ሰላማዊት ዮሐንስ በዚህ ሳምንትም በርካታ ተመልካች በማግኘት አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃን አለቀቁም።

1ኛ🔸አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 788,380 እይታ
2ኛ🔸ሰላማዊት ዮሐንስ (ሰንቢደ) 🎶 671,352 እይታ
3ኛ ሙሉአለም ታከለ (የት ነሽ) 🎶 486,302 እይታ
4ኛ🔸 አብዱ ኪያር (አይዞ) 🎶 407,959 እይታ
5ኛ🔸 አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 338,132 እይታ
6ኛ አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 337,481 እይታ
7ኛ🔻አብዱ ኪያር (ፓ! ፓ! ፓ!) 🎶 329,395 እይታ
8ኛ🔻ሮፍናን (ሸግዬ) 🎶 315,744 እይታ
9ኛ🔸 ናሆም መኩሪያ (ባዳ ባዳ) 🎶 301,013 እይታ
10ኛ🔸 ቬሮኒካ አዳነ (እናነይ) 🎶 299,179 እይታ

ደረጃ ያሻሻሉ
🔻 ደረጃ የቀነሱ
🔸ባሉበት ደረጃ የቆዩ

🎶 ይህ የደረጃ ሰንጠረዥ ከየኔ ቫይብ (yenevibe.com) ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።

🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።

🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።

አርብ ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም
147110cookie-checkበኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች #FastMerejaበዚህ ሳምንትም የ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE