እንኳን ተወለድልን ቴዲ ኢትዮጲያ እድለኛ ናት፡፡
በደመቀው ጥበብ ላበት እያጠነው
ቴዲ በውበት ድምፅ በፍቅር ዘፈነው
የሚነሳላት ሚወድቅላት ስንቴ
የሚወድቅላት ሚነሳላት ስንቴ
ብሎ ዘፈነላት ሙዚቃ ሕይወቴ…
የመድረኩ ሞገስ የማይኩ አለቃ
ማን አለ እንግዲህ በአንተ ማይነቃ
አድማስ ተጉዞ አንጀት ሲያርስ
እድሜ ዘልቆ እስከ መመንኮስ
በልጅነት ኩልትፍ ብዬ አቦጊዳ
ስንቱን ተማርኩኝ ጥበብን ስቀዳ
እንባዬ ሲቀድም ሀገር ስትፍቀኝ
ኩርፍያም ይቆማል ቃልህ ሊገስፀኝ
መዳረሻ በሌለው በፍቅር አንደት
ዘመን ይጓዛል የማይፍቅ እውነት
አድማስ ተጎዞ አንጀት ሲያርስ
እድሜ ዘልቆ እስከ መመንኮስ
የመድረኩ ሞገስ የማይኩ አለቃ
ማን አለ እንግዲህ በአንተ የማይነቃ
በሰከኑ ቃል በሸራው ላይ ሐሳብ ይጥልና
በሬጌ ዳንኪራ ስለ ፍቅር ብሎ ስለ ፍቅር ይሰብና
ዛሬ ድረስ አለ ክብሩ እንደ ፀና
በልጅነት ኩልትፍ ብዬ አቦጊዳ
ስንቱን ተማርኩኝ ጥበብን ስቀዳ
እንባዬ ሲቀድም ሀገር ስትናፍቀኝ
ኩርፍያዬ ይቆማል ቃልህ ሲገስፀኝ
ገጣሚ ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
እንኳን ተወለድክ እንኳንም አወቅንህ ተወዳጁ ቴዎድሮስ ካሳሁን ከሱ ጋር በቅንብር ለለፋችሁ ኤልያስ መልካ ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ ፣ ሚካኤል ሀይሉ ፣ ግሩም መዝሙር ፣ ዳዊት ጥላሁን ፣ ካሙዙ ፣ ቴዲ ማክ ፣ አቦጊዳ ባንድ ፣ አፍሮ ሳውድ ብዙዎቻችሁ አብራችሁ አልበሙን ላበረከታችሁ በቴዲ ውልደት ጊዜም ምስጋናው ይገባችኃል፡፡
የኔ ቫይብ መዳረሻ በሌለው ፍቅር ይወድኃሀል ፣ ያመሰግንሀል፡፡
yenevibe.com ጎብኙን፡፡
በደመቀው ጥበብ ላበት እያጠነው
ቴዲ በውበት ድምፅ በፍቅር ዘፈነው
የሚነሳላት ሚወድቅላት ስንቴ
የሚወድቅላት ሚነሳላት ስንቴ
ብሎ ዘፈነላት ሙዚቃ ሕይወቴ…
የመድረኩ ሞገስ የማይኩ አለቃ
ማን አለ እንግዲህ በአንተ ማይነቃ
አድማስ ተጉዞ አንጀት ሲያርስ
እድሜ ዘልቆ እስከ መመንኮስ
በልጅነት ኩልትፍ ብዬ አቦጊዳ
ስንቱን ተማርኩኝ ጥበብን ስቀዳ
እንባዬ ሲቀድም ሀገር ስትፍቀኝ
ኩርፍያም ይቆማል ቃልህ ሊገስፀኝ
መዳረሻ በሌለው በፍቅር አንደት
ዘመን ይጓዛል የማይፍቅ እውነት
አድማስ ተጎዞ አንጀት ሲያርስ
እድሜ ዘልቆ እስከ መመንኮስ
የመድረኩ ሞገስ የማይኩ አለቃ
ማን አለ እንግዲህ በአንተ የማይነቃ
በሰከኑ ቃል በሸራው ላይ ሐሳብ ይጥልና
በሬጌ ዳንኪራ ስለ ፍቅር ብሎ ስለ ፍቅር ይሰብና
ዛሬ ድረስ አለ ክብሩ እንደ ፀና
በልጅነት ኩልትፍ ብዬ አቦጊዳ
ስንቱን ተማርኩኝ ጥበብን ስቀዳ
እንባዬ ሲቀድም ሀገር ስትናፍቀኝ
ኩርፍያዬ ይቆማል ቃልህ ሲገስፀኝ
ገጣሚ ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
እንኳን ተወለድክ እንኳንም አወቅንህ ተወዳጁ ቴዎድሮስ ካሳሁን ከሱ ጋር በቅንብር ለለፋችሁ ኤልያስ መልካ ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ ፣ ሚካኤል ሀይሉ ፣ ግሩም መዝሙር ፣ ዳዊት ጥላሁን ፣ ካሙዙ ፣ ቴዲ ማክ ፣ አቦጊዳ ባንድ ፣ አፍሮ ሳውድ ብዙዎቻችሁ አብራችሁ አልበሙን ላበረከታችሁ በቴዲ ውልደት ጊዜም ምስጋናው ይገባችኃል፡፡
የኔ ቫይብ መዳረሻ በሌለው ፍቅር ይወድኃሀል ፣ ያመሰግንሀል፡፡
yenevibe.com ጎብኙን፡፡