በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ!
ከዛሬ ከሀምሌ 3 ቀን 2016 ዓም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር በቤንዚን፣ በኬሮሲን፣ በነጭ ናፍጣ፣ በቀላል ጥቁር ናፍጣና በከባድ ጥቁር ናፍጣ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጎል።
👉 ቤንዚን …………………………… ብር 82.60 በሊትር
👉 ነጭ ናፍጣ……………………… ብር 83.74 በሊትር
👉 ኬሮሲን ……………………………ብር 83.74 በሊትር
👉 የአውሮፕላን ነዳጅ …………….ብር 70.83 በሊትር
👉 ቀላል ጥቁር ናፍጣ…………….ብር 65.48 በሊትር
👉 ከባድ ጥቁር ናፍጣ…………….ብር 64.22 በሊትር
የአለም ገበያ ላይ እየታየ ያለውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ መሠረት በማድረግ ከዛሬ ሀምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ሥራ ላይ የሚውለው የነዳጅ ውጤቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ማሰተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።