የወንዲ ማክ ” ይንጋልሽ ” አልበም ቀን ተቆረጠለት፡፡
የድምፃዊ ወንዲ ማክ / ወንደሰን መኮንን ” ይንጋልሽ ” የተሰኘ አዲስ አልበም ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ይለቀቃል።አልበሙ በወንዲ ማክ የዩቲዩብን ጨምሮ በተለያዩ ዓለምአቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች ላይ ይለቀቃል።
ወንደሰን መኮንን(ወንዲ ማክ) በተለያዩ ነጠላ ዜማዎቹ የሚታወቅ ሲሆን ታገቢኛለሽ ወይ ፣ ሸብ አርጋ ፣ ሸንባራንባ ፣ እጅ ወደ ላይ ፣ አባ ዳማ ፣ ገዳይ እና ለመጨረሻ ጊዜ ያወጣው ነጠላ ዜማ ዋንጫ ይሰኛል፡፡
አሁን የራሱን የበኩር አልበም ጨርሶ ለአድማጭ ሊደርስ ቀን ቆርጧል “ይንጋልሽ” ፡፡
@biggrs @yenevibe

- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…