ቤዝ ጊታር ተጫዋች ቶማስ ጎበና አሁን የመጡትን ወጣት ሙዚቀኞችን አድንቋል !
እንዲህ ከ ጋዜጠኞች የተዘነዘረትን ጥያቄ” በአሁኑ ወቅት የሚወጡ የኢትዮጵያውያን ሙዚቃዎችን
ታዳምጣለህ ? “
ቶማስ ጎበና እሱም የተሰማውን ሐሳብሰቷል፡፡👇
“አሁን ብዙ ወጣቶችን ነው የምሰማው እውነት ለመናገር። ምክንያቱም ለየት ያለ ነገር ይዘው የመጡትም እነሱ ናቸው። ወግዳዊት ፣ ጀንበሩ ፣ ሮፍናን እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ
ትልቅ ስራ ነው እየሰሩ ያሉት”።
“የማ” የምትባል ከእዮኤል ጋር አሁን የለቀቁት አንድ አልበም አለ። ከተማ ውስጥ የሚገርሙ ሙዚቀኞች ናቸው ያሉት። ስንሻው ሰገሰ በሰሞኑን አዲስ አልበም አውቷል። እነ ሌሉ ፣ እነ ማህሌት ፣ እነ ዮሃና እነዚህ ሁሉ የሚገሩሙ ወጣት ሙዚቀኞች ናቸው”ሲል ሐሳቡን አቀብሏል፡፡
ሙዚቀኛ ቤዝ ጊታር ተጫዋች “ቶማስ ጎበና”::

- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…