1931-2015 የሕይወት መስመር ”አንፀባራቂዋ ኮከብ” ዛሬ ትታወሳለች ድምፃዊት ሂሩት በቀለ አንደኛ አ…

Reading Time: < 1 minute
1931-2015 የሕይወት መስመር ”አንፀባራቂዋ ኮከብ” ዛሬ ትታወሳለች ድምፃዊት ሂሩት በቀለ አንደኛ አመት መታሰብያ፡፡ሂሩቱን አንረሳም በሚል ርዕስ ስለ ድምፃዊት ሂሩት በቀለ የሚወሳ ታሪክ እና የአንደኛ አመት ዝክር ሊከበር ነው፡፡ሂሩት የሙዚቃ ጅማሮዋ 1951 ምድር ጦር ኦርኬስትራ ኃላም ከአንድ አመት ቆይታ ፖሊስ ኦርኬስትራ አገልግላለች ፡፡
1971 ከዳህላክ ባንድ ከዛም ከሮሀ ባንድ ከተለያዩ ባንዶች ጋር አልበም አሳትማለች፡፡ዐይን አፋርዋ ሩት በቀለ የሰላሳ አምስት አመት የሙዚቃ ጉዞ ሲዳሰስ ድምፃዊት ሂሩት በቀለ የፖሊስ ኦኬስትራ የቀድሞዋ ተወዳጇ እና ዝነኛዋ ፣ ኋላም ዘማሪት የነበረችው ሂሩት በቀለ ለሀገራችን ከነ-ጥበብ ያበረከተችውን ጉልህ አስተዋጽኦ ለመዘከር ልዩ የመድረክ ዝግጅት ፣ የህልፈተ ህይወቷ 1ኛ ዓመት መታሰቢያ ፣ እንዲሁም የጥበብ እና የመንፈሳዊ ህይወት ታሪኳን በሰፊው የሚያትተው የመፅሐፍ ምረቃ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ስመጥር የኪነጥበብ ባለሞያዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እና የአርቲስቷ ወዳጅ ዘመዶች በተገኙበት፣ የሂሩት በቀለን የጥበብ ስራዎች፣ በፌደራል ፖሊስ የማርቺንግ ባንድ ኦኬስትራ እና በዳዊት ፅጌ ባንድ በሚታጀቡ ድምፃዊያን በልዩ ልዩ ኪነጥበባዊ ክንውኖች በታላቅ ድምቀት ይከበራል ።

ዛሬ ሰኞ ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ ከ9:00 ሰዓት ጀምሮ በኢሊሌ ሆቴል ።የዝግጅቱ ዓላማ…

1.ፋዉንዴሽን ለማቃቃም፣
2.የግል ህይወት ታሪኳን መፅሀፍ ለማሰመረቅ፣
3.ከልጅነት እስከ እዉቀት ያለዉን ዶክመንተሪ ታሪኳን ለህዝብ ለማቅረብ4.19/9/16 ከቀኑ 9:00 ኢሊሌ ሆቴል ዝክረ ኪነ ጥበብ በደመቀ ሁኔታ ይከናወናል
5.ሰኞ ለፋዉንዴሽን ገቢ ለማሰባሰብና መፅሀፉ ተሽጦ ለፋዉንዴሽን ገቢ ለማድረግ።
6.ከልጆቿ እንደተላለፈዉ መልዕክት ለስኳር ህመምተኞች በጎ አድርጎት የሚዉል ፋዉንዴሽን ለመመስረትድምፃዊት ሂሩት በቀለ ፡፡
@biggrs @yenevibe
137590cookie-check1931-2015 የሕይወት መስመር ”አንፀባራቂዋ ኮከብ” ዛሬ ትታወሳለች ድምፃዊት ሂሩት በቀለ አንደኛ አ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE