“ኤልሳቤጥን ያያችሁ” …በተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅበዚህ ሳምንት ከሰማሁት ሙዚቃዊ ክስተት አንዱ  የድምፃዊት…

Reading Time: < 1 minute
*
ኤልሳቤጥን ያያችሁ” …
በተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ

በዚህ ሳምንት ከሰማሁት ሙዚቃዊ ክስተት አንዱ  የድምፃዊት ኤልሳቤጥ ተሾመ( ልጁን ያያችሁ) ድምፃዊቷ በአጠቃላይ ወደ አራት የሚጠበቁ አልበሞች ለህዝብ አድርሳለች፡፡ አልበሞቿን ወደ ኃላ መለስ ብዬ ለማየት ሞከርኩኝ እጅግ ማራኪ ነው እንደ ገና ተሰርተው በአዲስ መልክ እሷ እንደ ገና ብትሰራው ብዬ እመኛለሁ ፡፡

የግጥም ዜማ ደራሲ ኤልሳቤጥ ተሾመ በይበልጥ  ከ ህዝብ ጋር ያስተዋወቃት(ልጁን ያያችሁ) በተጨማሪም ”ማልኩኝ እንዳልጠላህ” በተሰኙ ሙዚቃዎቿ ትታወቃለች የጨረሰችሁ አልበም እንዳላት ሰማሁ ያንን ከዳር ማድረስ ትፈልጋለች ግን የሆነ አቅም እንዳነሳት እና የሆነ መናገር የማትፈልገው ጉዳይ እንዳለ ይሰማኛል፡፡

እሁድን በኢቢኤስ ላይ እንግዳ ሆና  እንደ ልብ እንድታወራ ቢገፏፏትም መናገር አልፈለገችም ቁጥብ መልስ ነው ምትመልሰው በመጨረሻ እንዲህ ስትልም ተደምጣለች ” እኔ የሚያሰራኝ ሰው ካለ እሰራለሁ ፣ እድሉ ከተመቻቸ እሰራለሁ” ስትል ተደምጣለች ፡፡

የኔ ቫይብ የሙዚቃ እና የመዝናኛ ዝግጅት ክፍል ኢቢኤስ ቲቪን አንጋፋ ድምፃዊያንን ከጠፉበት ስላሳየን እና  ድምፃዊት ኤሌሳቤጥ ተሾመ ስለ ሰጠሽን ሙዚቃዎች ስለምትሰጪን  ያመሰግናል ፡፡

እጅሽ ላይ ያለው የጨረሽውን አልበም ከዳር ደርሶ የኪነጥበብ ሰዎች አግዘውሽ ውብ ድምፅሽን እንደምንሰማው ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

@biggrs
136750cookie-check“ኤልሳቤጥን ያያችሁ” …በተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅበዚህ ሳምንት ከሰማሁት ሙዚቃዊ ክስተት አንዱ  የድምፃዊት…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE