አዲስ አልበም ከድምፃዊ መሳይ ተፈራ ካሳ …
ተወዳጁ ድምፃዊ መሳይ ተፈራ አዲስ አልበሙን የፊታችን ሴኔ 1/2016 ይወጣል ተብሏል:: ሰኔ አንድ አልበሙ የሚለቀቅ ሲሆን አልበሙ የሚያጠነጥነው ስለሀገር ፣ስለ ፍቅር ፣ ስለ ማህበራዊ ጉዳይ የመሳሰሉት እንደ ዳሰሰበት ገልጿል፡፡
ግጥም ዜማ ደራሲጎሳዬ ተስፋዬ ፣ ሞገስ ተካ ፣ አቤል ሙሉጌታ ፣ መሳይ ተፈራ ፣ ናትናኤል ግርማቸው ፣ ወንደሰን ይሁብ ፣ አቡዲ እና የመሳሰሉት ተሳትፈዋል ፡፡
በቅንብሩ ታምሩ አማረ ቶሚ እና ሌሎችም በአልበሙ ተሳትፈዋል ፡፡
ተዋናይ እና ድምፃዊ መሳይ ተፈራ ወደ አምስት የሚጠጉ ፊልሞች ላይ እና ወሶስት የሚጠጉ ተከታታይ ፊልም ላይ ተሳትፋል፡፡
በቅርቡ የሚወጣው አዱሱ አልበሙ በራሱ ዩትዮብ ቻናል መሳይ ተፈራ ዩትብ ቻናል ላይ እና በለተያዩ የሙዚቃ መተግበርያ ላይ ለአድማጮች ይደርሳል ተብሏል፡፡
@yenevibe @biggrs